በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋምቤላ፣ ጊምቢ እና ደምቢ ዶሎ ከተሞች ዛሬ መረጋጋታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ


ጋምቤላ፣ ጊምቢ እና ደምቢ ዶሎ ከተሞች ዛሬ መረጋጋታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00

ትናንት በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና የኢትዮጵያ መንግሥት "ሸኔ" በሚላቸው እራሳቸውን “የኦሮሞ ነፃነት ጦር” እያሉ በሚጠሩት ታጣቂዎች መካከል ከተካሄደው የተኩስ ልውውጥ ወዲህ ጋምቤላ ከተማ መረጋጋቷን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል።

ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ጦር እያለ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ቃል አቀባይ በምዕራብ ኦሮምያና ጋምቤላ ውስጥ የተለያዩ ኦፕሬሸኖችን ማካሄዳቸውን ትላንት ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ማረጋገጣቸው ይታወሳል።

የፌዴራል ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር በበኩሉ "ሸኔ እና አጋሮቹ በጋምቤላና ደምቢ ዶሎእንዲሁም

አካባቢው ተኩስ የከፈቱቢሆንም የጸጥታ ኃይሉ እርምጃ ወስዶባቸዋል" ሲል ገልጿል።

/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG