በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋምቤላ ከተማ የክልል ጸጥታ ኃይሎች ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ



ጋምቤላ ከተማ የክልል ጸጥታ ኃይሎች ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

የክልሉ ልዩ ኃይሎችና መደበኛ የፖሊስ አባላት "ኦነግ ሸኔ" ናችሁ በሚል ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ ተናገሩ።

የክልሉ መንግሥት ሰኔ 7/2014 ዓ.ም በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና ሸማቂዎች መካከል በተደረገው የተኩስ ልውውጥ በሸማቂዎቹ ላይ እርምጃ መወሰዱን በመግለጽ በግጭቱ መካከል የተለያየ ብሔር ተወላጅ የሆኑ 17 ሲቪሎች መገደላቸውን ጨምሮ አስታውቋል።

በክልሉ መደበኛ ሥራና ከአዲስ አበባ ወደ ጋምቤላ የሚደረገው የአየር በረራ መጀመሩን የገለፁት የክልሉ ኮሙኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡጌቱ አዲንግ አካባቢው መረጋጋቱን ተናግረዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG