በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ እና ጋምቤላ ክልሎች የጋራ የህዝብ ለህዝብ መድረክ በጋምቤላ

የኦሮምያ እና ጋምቤላ ክልሎች የጋራ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ጋምቤላ
የኦሮምያ እና ጋምቤላ ክልሎች የጋራ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ጋምቤላ

የኦሮምያ እና ጋምቤላ ክልሎች የጋራ የህዝብ ለህዝብ መድረክ በጋምቤላ ትናንት መካሄዱ ታወቀ::

የሁለቱም ክልሎች ርዕሰ-መስተዳድሮች በሰላምና ልማት ዙርያ አብረው እንደሚሰሩ ገልፀዋል::

ቪኦኤ ያነግገራቸው አንዳንድ የመድረኩ ተሳታፊዎች ክልሎቹን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ጥያቄ ተጠይቆ መልስ መሰጠቱን ተናግረዋል::

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮምያ እና ጋምቤላ ክልሎች የጋራ የህዝብ ለህዝብ መድረክ በጋምቤላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG