በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከመስተንግዶ ወደ አዘጋጅነት


ፍቅር አምሳሉ
ፍቅር አምሳሉ

ፍቅር አምሳሉ በኪነጥበብ ሞያ ውስጥ የመሳተፍ ምኞት ባይኖራትም በጥረትና በትምሕርት ታግዛ የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ቲይትርና ፊልም በማዘጋጀትና በመተወን ላይ ትገኛለች። ብቃቷን በፊልምና ቲያትር እያስመሰከረች ትገኛለች::

ፍቅር ዛሬ የምትገኝበት ስኬት ላይ ለመድረስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጓን ትናገራለች። በጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅት ከፀሐይ ዳምጠው ጋር ቆይታ አድርጋለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

ከመስተንግዶ ወደ አዘጋጅነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG