በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከመስተንግዶ ወደ አዘጋጅነት


ከመስተንግዶ ወደ አዘጋጅነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

ፍቅር አምሳሉ በኪነጥበብ ሞያ ውስጥ የመሳተፍ ምኞት ባይኖራትም በጥረትና በትምሕርት ታግዛ የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ቲይትርና ፊልም በማዘጋጀትና በመተወን ላይ ትገኛለች። ብቃቷን በፊልምና ቲያትር እያስመሰከረች ትገኛለችፍቅር ዛሬ የምትገኝበት ስኬት ላይ ለመድረስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጓን ትናገራለች። በጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅት ከፀሐይ ዳምጠው ጋር ቆይታ አድርጋለች።

XS
SM
MD
LG