አስመራ —
የአስመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርኸ ለጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት መሰናዶ ዝርዝሩን ይዞታል።
ከነሐሴ 16/2019 ዓ.ም ጀምሮ በአስመራ በተካሂደው የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን፤ ጨዋታው ተተኪን በማፍራት በኩል ስላለው ጠቀሜታና ስፖርት ስለሚያጠናክረው ወዳጅነት ሐሳባቸውን አጋርተዋል።
የአስመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርኸ ለጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት መሰናዶ ዝርዝሩን ይዞታል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ