አስመራ —
ተምሪዎቹ ዐይነ ስውራን ትግርኛ ለማንበብ ሲቸገሩ በማየታቸው፤ የትግርኛ ጽሑፎችን ወደ ድምጽ በመለወጥ ለማንበብ የሚረዳ መሳርያ ሠርተዋል።
የማንበቢያ መሳሪያው በኤሌትሪክ እና በተጠራቀመ ሃይል የሚሠራ በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑንም ገልፀዋል። የአስመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርሀ ለጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት መሰናዶ ዝርዝሩን አሰናድቷል።