በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አገር የተሻገረ የወጣቶች ምክክር - በባህርዳር


በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚገኙ ትውልደ - ኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።
በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚገኙ ትውልደ - ኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚገኙ ትውልደ - ኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ብባህርዳር ከተማ ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚገኙ ትውልደ - ኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። Multimedia Resource and Training Institute (MMRTI) የተሰኘ ድርጅት በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መርሃ ግብር ተካተው ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት ወጣቶች ባህርዳር ከትመው ፤ እየተበረዘ ነው ያሉትን የኢትዮጵያን ባህል እንዴት እናስተካክል? ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንንስ እንዴት እናርመው? በሚሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ መክረዋል። አስቴር ምስጋናው በስፍራው ተገኝታ ወጣቶቹን አነጋግራለች።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

አገር የተሻገረ የወጣቶች ምክክር - በባህርዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG