አዲስ አበባ ፈጣሪ ወጣቶች እየፈለቁባት ያለች ከተማ ናት። ከእነዚህ ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው ሀገር በቀል መፍትሄዎችን ከሚያቀርቡት ወጣቶች አንዷን የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገናታል።
አዲስ አበባ —
ለጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅታችን ግርማቸው ከበደ አነጋግሯታል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)