No media source currently available
አዲስ አበባ ፈጣሪ ወጣቶች እየፈለቁባት ያለች ከተማ ናት። ከእነዚህ ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው ሀገር በቀል መፍትሄዎችን ከሚያቀርቡት ወጣቶች አንዷን የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገናታል።