አስመራ —
ተማሪዎቹ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከግብርና ሚኒስቴርና ከትራፊክ ፖሊስ ጋር በጋራ ሆነው የትብብር ሥራን እየሠሩ መሆኑን ተናግረዋል።በአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ፣ የትምርት ቤቶችና ቢሮዎች የተማሪዎች መቀመጫዎች ጥገና፣ በመንገድ ትራፊክ ደህንነትና የተለያዩ ጽ/ቤቶች የፋይል ማስተካከልና ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎችንም እየሰሩ ይገኛሉ። (የአስመራው ዘጋቢያችን ብረሃነ በርኸ ለጋቢቪና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅት አሰናድቶታል።)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ