በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች የመዋቢያ ምርቶችን እያመረተች ገበያ የምታቀርበው ወጣት


የሴቶች የመዋቢያ ምርቶችን እያመረተች ገበያ የምታቀርበው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:10 0:00

ሔለን ሃዱሽ የሄላዝ የውበት መጠበቂያ ምርቶች አምራች ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ናት፡፡ ሄላዝ በተሰኘ የንግድ ስም፤ የፊት ሜካፖችን፣ የከንፈር እና የአይን መዋቢያዎችን እያመረተች ለገበያ ታቀርባለች፡፡ የሔለን ምርቶች በዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት እየተስፋፉ ይገኛሉ፡፡ የሄላዝ የውበት መጠበቂያዎች መስራቿ ሄለን በርቺ ስትልም ጎን ለጎን ሴቶችን የሚያግዙ የበጎ አድራጎቶች ላይም በሰፊው ትሳተፋለች፡፡

XS
SM
MD
LG