አፍሪካዊ የንግድ መለዮን ለመፍጠር የምትተጋው ትግስት ሰይፈ
ዲዛይነር ትግስት ሰይፈ ሩት ኢን ስታይል የተሰኘ ከቆዳ ምርቶች የተሰሩ ቦርሳዎችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ተቋምን መስራች እና ዳይሬክተር እና ዲዛይነር ናት፡፡ የማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎው የነበረችው ትግስት የመሰረተችው ሩት ኢን ስታይል የተሰኘው ተቋሟ እ.ኤ.አ በ2018 ቤላአፍሪካና ውድድር ላይ ምርጥ አፍሪካዊ የንግድ መለዮ የሚል ሽልማትን ያገኘ ሲሆን ባለፈው ዓመት ደግሞ የጀርመን ተቋም በሆነው የንግድ ውድድር ዘ ጉድ ቢዝነስ ላይም ተሸላሚ መሆን ችሏል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 01, 2022
በኢትዮጵያ ድንበር የተነሳው አለመስማማት ሰፊ ውጥረት ፈጥሯል
-
ጁላይ 01, 2022
የቶሌ ጥቃት ተፈናቃዮች ድጋፍ እየጠየቁ ነው
-
ጁን 30, 2022
በአደራዳሪዎች ጉዳይ የመንግሥትና የህወሓት ውዝግብ
-
ጁን 29, 2022
በደራሼ ምክንያት ባለሥልጣናትና ሌሎችም ታሠሩ