አዲስ አበባ —
ክሳቸው ከተቋረጠላቸው 114 ሰዎች መካከል ዛሬ ሁለቱ የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ከእስር መፈታታቸው ታወቀ፡፡
ትናንት ከቀትም በኋላ አሥራ አራት ሰዎች እንደተፈቱም ምንጮች ተናግረዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ