በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የፍራሽ አዳሽነት ሥራ ዘመኑ እየጨለመበት ነው” - አቶ ገዛኸኝ ካሳሁን


“የፍራሽ አዳሽነት ሥራ ዘመኑ እየጨለመበት ነው” - አቶ ገዛኸኝ ካሳሁን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00
አቶ ገዛኸኝ ካሳሁን የ60 ዓመት አዛውንት ናቸው። በድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ተቀጥረው ይሰሩ የነበረ ሲሆን ከ1973 እስከ 1983 ዓ.ም ደግሞ በቀድሞው ወታደራዊ መንግሥት በውትድርና አገልግለዋል።
ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በፍራሽ አዳሽነት እየሰሩ ይገኛሉ። በሙያው አስቀድሞ ራሳቸውን ችለው ያድሩ እንደነበረ የሚናገሩት አቶ ገዛኸኝ አሁን ግን ሰዎች የስፖንጅ ፍራሽ ተጠቃሚ መሆናቸውን ተከትሎ ሥራው የሚገኘው አልፎ አልፎ እንደሆነ ይገልጻሉ።
“የፍራሽ አዳሽነት ሥራ ዘመኑ እየጨለመበት ነው” ይላሉ።
XS
SM
MD
LG