ዋሺንግተን ዲሲ —
በነገው የምሽት ዜና ሰዓታችን ዘገባ ይኖረናል።
የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የጆርጅ ቡሽ ባለቤት ባርብራ ቡሽ ዛሬ አረፉ። ዕድሜያቸው 92 ሲሆን ባርብራ ቡሽ የፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ እናትም እንደሆኑ ይታወቃል።
በነገው የምሽት ዜና ሰዓታችን ዘገባ ይኖረናል።