በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞ የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚደንት ሄንሪ ኮናን ቤዲዬ አረፉ


የአይቮሪ ኮስት የቀድሞ ፕሬዚደንት ሄንሪ ኮናን ቤዲዬ
የአይቮሪ ኮስት የቀድሞ ፕሬዚደንት ሄንሪ ኮናን ቤዲዬ

የአይቮሪ ኮስት የቀድሞ ፕሬዚደንት ሄንሪ ኮናን ቤዲዬ ትናንት ማክሰኞ ማታ ማረፋቸው ተገለጠ፡፡ ቤዲዬ በ89 ዓመታቸው ማረፋቸውን ፓርቲያቸው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ሄንሪ ኮናን ቤዲዬ እ አ አ ከ1993 እስከ 1999 ዓመተ ምሕረት አይቮሪኮስትን ያስተዳደሩ ሲሆን በኢኮኖሚው ማሽቆልቆል እና በሙሰኝነት የቀረበባቸውን ውንጀላ ተከትሎ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ከስልጣን እንደተወገዱ ይታወሳል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG