በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ


በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል የትግራይ የአየር ክልል ለማንኛውም አየር አገልግሎት በረራ ዝግ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባለሥልጣኑ መመሪያውን ለሁሉም የአየር አሰተባባሪ ኦኘሬተሮች መመሪያ መስጠቱን የገለፀ ሲሆን፥ በተጨማሪም የመቀሌ፥ ሽሬ አክሱም እና ሁመራ አውሮፕላን ማረፍያዎች ለማንኛውም የአየር አገልግሎት ዝግ መደረጋቸውን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:14 0:00


XS
SM
MD
LG