No media source currently available
የኢትዮጵያ የኃይማኖቶች ተቋማት ኅብረት ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ችግር ለመውጣት ያስችላታል በሚል ያወጁትን የአምስት ቀናት የጳጉሜ ወር ፆምና ፀሎት ተከትሎ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት።