No media source currently available
ህወሓት ትናንት ሌሊት ወደ ባህር ዳር የተኮሳቸው ሮኬቶች ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሳቸውን የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጄነራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ። የአካባቢው ነዋሪዎች ሁኔታውን ያስረዳሉ