በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ የሰደድ እሳት ጉዳት ደረሰ


በቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ የሰደድ እሳት ጉዳት ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00

በቃፍታ ሸራሮ ብሄራዊ ፓርክ በተነሳ የሰደድ እሳት 1500 ሄክታር የፓርኩ ክፊል ጉዳት ደረሰበት፡፡ ከ500 በላይ ዝሆኖች የሚገኙበት ይህ ፓርክ እሰከ አሁን በእንስሳት ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ብልዋል የፓርኩ አስተዳደር፡፡ የሰደድ እሳቱ ለማጥፋት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG