በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካይሮ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በእሳት መቃጠላቸውን ገለጹ


ካይሮ ከተማ
ካይሮ ከተማ

በግብጽ ካይሮ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው መከልከላቸውን የገለጹ ሁለት ኢትዮጵያውያን ለወራት ለበረንዳ ኑሮ መጋለጣቸውና በዛሬው ዕለት ማን እንዳስነሳው ባልታወቀ እሳት መቃጠላቸውን ገለጹ።

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር

በአሁኑ ሰዓትም በግብጽ ሆስፒታል ውስጥ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አደጋው ባጋጠመበት ቦታ ከነበሩና አደጋው ከደረሰባቸው ሁለት ኢትዮጵያዊያን ጋር የተደረገ ቃለ-ምምልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በካይሮ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በእሳት መቃጠላቸውን ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG