በኮምቦልቻ የልዩ ፍላጎት ት/ቤት ያስገነባው አጨብጭቡለት ፊልም
በማርዳ ፊልም እና ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው አጭብጭቡለት የተሰኘው ኮሜዲ ፊልም በተገኘ ገቢ፤ በኮምቦልቻ 'ልዩ' በመባል የሚጠራ የልዩ ፍላጎት ት/ቤት አስመርቆ አስረከበ፡፡ የፊልሙ ፕሮዲውሰርና የማርዳ ፊልም እና ፕሮዳክሽን ስራ አስኪያጅ ወንደሰን ሞላ (እንዳላማው) 'ለጦርነት ምንም ዓይነት ሚና የማይጫወቱት አካል ጉዳተኞች በጦርነት የተነሳ ከት/ቤቶች ሊርቁ አይገባም' ይላል፡፡ ወንደሰን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 13, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ዲሴምበር 06, 2024
"ሁሉም ሰው ጥቃትን ማውገዝ አለበት" ሀና ላሌ የሕግ ባለሞያ
-
ዲሴምበር 06, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኖቬምበር 29, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ኖቬምበር 26, 2024
በሥነ ምህዳር ፍትህ ላይ ያተኮረው የኢትዮጵያውያኑ ተቋም
-
ኖቬምበር 22, 2024
ጋቢና ቪኦኤ