በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፊደል ካስትሮ፤ የሥልጣን ዘመን የሕይወት ጉዞ

የኩባ ብሔራዊ ቴሌቪዥን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፊደል ካስትሮ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ሲል በኖቬምበር 25/2016 ዓ.ም. አስታውቋል።
የቀድሞ የኩባ ፕሬዚዳንት ፊደል ካስትሮ ኩባን ለ50 ዓመታት አስተዳድረዋል።

XS
SM
MD
LG