No media source currently available
ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ያለፈውን ማየት የተሳነው የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ጉዳይ መንግሥት አጣርቶ እንዲያሳውቅ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ጠየቀ።