በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ማለፉ የተገለጸው የዩኒቨርስቲ ተማሪው ጉዳይ


ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ያለፈውን ማየት የተሳነው የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ጉዳይ መንግሥት አጣርቶ እንዲያሳውቅ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ጠየቀ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በክስተቱ ማዘኑን የገለጸ ሲሆን የአዲስ አበባ ፖሊስም ጉዳዩ በህግ እየተጣራ መሆኑን አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፈተና እንዳይቀመጥ በመከልከሉ ህይወቱ ማለፉ የተገለጸው የዩኒቨርስቲ ተማሪው ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00


XS
SM
MD
LG