ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
አብደል-ፋታህ ኤል-ሲሲ ሲቢሲ ከሚባለው የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቃለምልልስ ባደረጉበት ወቅት /ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ/
የአባይ / ናይል ተፋሰስ


በኢትዮጵያ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የወሰንና ወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፤ የግብፅ ዕጩ ፕሬዚዳንት አብደል-ፋታህ ኤል-ሲሲ በቅርቡ ሲቢሲ ከሚባለው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ውይይት አባይ ወንዝን በሚመለከት በሰነዘሩት ሃሣብ ላይ ለቪኦኤ የሰጡት ቃለምልልስ ሙሉ ቃል፡፡