በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ፌዴሬሽን ም/ቤትና የክልሎች የጋራ ምክክር መድረክ

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የክልሎች የጋራ ምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቅቋል።

ትናንት ዕሁድና ዛሬ መቀሌ ላይ የተካሄደው ውይይት 14ተኛው የጋራ መድረክ መሆኑ ታውቋል።

ተሣታፊዎቹ የተነጋገሩት ፌደራል ሥርዓቱን እየተፈታተኑ ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ላይ መሆን ተዘግቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ፌዴሬሽን ም/ቤትና የክልሎች የጋራ ምክክር መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:02 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG