በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ዮናታን ተስፋዬ የተመሰረተበትን የሽብር ወንጀል ክስ እንዲከላከል ፍርድ ቤት በየነ


የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የፈደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግኑኝነት የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዓቃቤ ህግ የመሰረተበትን የሽብር ወንጀል ክስ እንዲከላከል በየነ።

ተከሳሽ የመከላከያ ምሥክሩን ይዞ እንዲቀርብም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

ፍርድ ቤቱ የፈደራል ዓቃቤ ህግ በሚያዝያ ወር 2008 ዓ.ም.በተከሳሹ ላይ የመሰረተውን የሽብር ክስ በአጭሩ ዘርዝሯል።የቀረበውን ክስ ከሽብር ወንጀል አዋጁና ከሌሎች ተገቢ ናቸው ካላቸው የሃገሪቱ ህጎች አኳያ የቀረበውን ክስ እንደመረመረ ችሎቱ አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

አቶ ዮናታን ተስፋዬ የመሰረተበትን የሽብር ወንጀል ክስ እንዲከላከል ፍርድ ቤት በየነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG