No media source currently available
በእነዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተመለከቱት 62 ተጠርጣሪዎች መካከል 19ኙ ክሳቸው በጽሑፍ እንደደረሳቸው ታወቀ። የክሱ ዝርዝር በንባብ አልተሰማም። ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል።