No media source currently available
ባለፈው ዓመት ሰኔ 15 ቀን ተካሂዳል በተባለው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተለያዩ ወንጀል ድርጊቶች በተጠረጠሩት 68 ሰዎች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቢ ህጉ ይፋ አደረጉ፡፡ ወንጀሉ በመንግሥት መዋቀር ውስጥ በሚገኙ ኃይሎችና አሰራር በመከናወኑ ምርመራውን አስቸጋሪ እንዳደረገውም ገለፁ፡፡ ክሱ በሳምንት ውስጥ እንደሚመሰረትም ታውቃል፡፡