በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሪቱ ያለውን የምግብ እጥረት ለመቋቋም የ1.5 ቢሊዮን ዶላር መደበ


የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሪቱ ያለውን የምግብ እጥረት ለመቋቋም የ1.5 ቢሊዮን ዶላር መደበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:21 0:00

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሪቱ የተከሰተውን የምግብ እጥረት ቀውስ ለመቋቋም የ 1.5 ቢሊዮን ዶላር አስችኳይ የምግብ ዕርዳታ ፕሮግራም አጽድቋል።

አስችኳይ የምግብ ዕርዳታ ፕሮግራሙ የጸደቀው የባንኩ አመራሮች በአህጉሪቱ የተከሰተውን የምግብ እጥረት የሚቀረፍበትን መላ ለመዘየድ በአክራ ጋና በተሰበሰቡበት መድረክ ላይ ነው።

የቪኦኤው ኬንት ሜናሽ የባንኩን መሪዎችና ባለሙያዎች አነጋግሮ ከአክራ የላክውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG