በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፋኖ ታጣቂ የተያዙ ሠራተኞችን ለማስለቀቅ እየጣረ መሆኑን ቀጣሪ ኩባንያው ገለጸ


በፋኖ ታጣቂ የተያዙ ሠራተኞችን ለማስለቀቅ እየጣረ መሆኑን ቀጣሪ ኩባንያው ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:06 0:00

ለሕዳሴ ግድብ አካባቢ የደን ምንጣሮ፣ ከጋርዱላ እና አሌ ዞኖች የመለመላቸውና ለሥራው በጉዞ ላይ እያሉ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በፋኖ ታጣቂዎች የተያዙ የቀን ሠራተኞችን ለማስለቀቅ ጥረት እያደረገ እንደኾነ፣ ቀጣሪ ኩባንያው አስታወቀ፡፡የፋኖ ታጣቂዎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንለቃቸዋለን ብለዋል።

XS
SM
MD
LG