No media source currently available
በትግራይ ክልል፣ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞንና በኮንሶ ዞን የተከሰተውን ቀውስ ለማቆም ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንዲተባበሩ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ወታደሮች ስለመኖራቸው ወይም አለመኖራቸው ግልፅ መግለጫ እንዲሰጥም ጠየቀ።