No media source currently available
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ/ኢዜማ/ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ፖሊስ እንዳይካሄድ አገደ። ፓርቲው ዕገዳው የተፈፀመው የመግለጫው ይዘት ይፋ እንዳይደረግ በመፍራት እንደሆነ እንደሚያምን እንጂ ህግ እንዳልተላለፈ አስታወቀ። ከፖሊስ ምላሽ አልተገኘም።