No media source currently available
በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።