No media source currently available
አንድ የአመራር አባሉ ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ መገደላቸውን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ገለፀ። የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በግድያው ላይ ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥቧል።