በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ሰዎች ላይ የዘር ተኮር ግጭት ክስ

የቀድሞው ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ኡመር
የቀድሞው ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ኡመር

የኢትዮጵያ አቃብያነ ህግ በቀድሞው በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በ46 ሌሎች ሰዎች ላይ ባለፈው ዓመት በክልሉ ዘር ተኮር ግጭት ቀስቅሰዋል የሚል ክስ ትናንት መስርትዋል ሲል ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

የኢትዮጵያ አቃብያነ ህግ በቀድሞው በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በ46 ሌሎች ሰዎች ላይ ባለፈው ዓመት በክልሉ ዘር ተኮር ግጭት ቀስቅሰዋል የሚል ክስ ትናንት መስርትዋል ሲል ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትነት ከአስርተ ዓመት በላይ ያገልገሉት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር የታሰሩት ባለፈው ነሀሴ ወር እንደነበር የሚታወቅ ነው።

የአብዲ መሐመድ ኡመር አስተዳደር አማፅያንን ይታገል በነበረበት ወቅትም ሆነ ከዚያ በኋላ ሰቆቃን ያካትቱ በደሎች ሲፈፅም ቆይቷል - በማለት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች ይነቅፉ እንደነበር የሮይተረስ ዘገባ ጠቅሷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG