በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሄሪኬን ፍሎሬንስ

Evacuations Ordered as Hurricane Florence Heads for US East Coast
Evacuations Ordered as Hurricane Florence Heads for US East Coast

ዩናይትድ ስቴትስ በከባድ ዝናብ የሚውዘገዘግ ሃይለኛ ዝናብ ሄሪኬን ፍሎሬንስ በሦስት ክፍላተ ሃገር ከባድ ጉዳት እንደሚያስከትል የአየር ሁኔታ ተንባዮች ባለሥልጣናት እያስጠነቀቁ ሲሆን ይጠቃሉ ከተባሉት አካባቢዎች ነዋሪዎችን በግዴታ እያስወጡ ናቸው።

ዩናይትድ ስቴትስ በከባድ ዝናብ የሚውዘገዘግ ሃይለኛ ዝናብ ሄሪኬን ፍሎሬንስ በሦስት ክፍላተ ሃገር ከባድ ጉዳት እንደሚያስከትል የአየር ሁኔታ ተንባዮች ባለሥልጣናት እያስጠነቀቁ ሲሆን ይጠቃሉ ከተባሉት አካባቢዎች ነዋሪዎችን በግዴታ እያስወጡ ናቸው።

በብሄራዊ የከባድ ንፋስማ ዝናብ ማዕከል መሰረት ፍሎሬንስ ሃሙስ ሰሜን ካሮላይናን ወይም ደቡብ ካሮላይናን ከሃሙስ ያነሳ እስከ ዓርብ ድረስ የዝናብ ናዳ ያወርድባቸዋል። እጅግ በጣም አደገኛ እንደሚሆንም አስጠንቅቋል።

ከካሮላይናዎችቹ በየሚዋሰኑትን የደቡባዊ ቨርጂኒያ አካባቢዎችም ጭምር እንዲሁ ይደርሳል የተባለው ከባድ ዝናብ ዛሬ ማክሰኞ ወይም ረቡዕ አንስቶ እየጠነከረ እንደሚሄድ ነው የተተነበየው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG