በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

39 የአውሮፓ ሕብረት ተወካዮች የኢትዮጵያ መንግሥት የሰብዓዊ መብት አያያዝን እንዲያሻሽል ጠየቁ

39 የአውሮፓ ሕብረት ተወካዮች የኢትዮጵያ መንግሥት የሰብዓዊ መብት አያያዝን እንዲያሻሽል ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00

ሠላሳ ዘጠኝ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ የሠብዓዊ መብቶች ሁኔታ ያሳሰባቸው መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ለአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳዮችና የፀጥታ ከፍተኛ ተጠሪ እንዲሁም ለሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዘዳንት ለሆኑት ለፌዴሪካ ማግሪኒ አቅርበዋል።

XS
SM
MD
LG