በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በብሄርና ኅብረ ብሄር ፖለቲካ አደረጃጀት ከምሁራን ጋር የተደረገ ውይይት


የሕግ ባለሙያ አቶ መልካሙ ተሾመና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ
የሕግ ባለሙያ አቶ መልካሙ ተሾመና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

በኢትዮጵያ በብሄርና ኅብረ ብሄር ፖለቲካ አደረጃጀት ላይ የባህር ዳርዋ ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ሁለት ምሁራንን አከራክራለች።

በኢትዮጵያ በብሄርና ኅብረ ብሄር ፖለቲካ አደረጃጀት ላይ የባህር ዳርዋ ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው ሁለት ምሁራንን አከራክራለች።

እንግዶቿ የግንቦት ሰባት አመራር አባል አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና በቅርቡ መጽሃፍ የደረሱት የሕግ ባለሙያ አቶ መልካሙ ተሾመ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ በብሄርና ኅብረ ብሄር ፖለቲካ አደረጃጀት ከምሁራን ጋር የተደረገ ውይይት -ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:10 0:00

በኢትዮጵያ በብሄርና ኅብረ ብሄር ፖለቲካ አደረጃጀት ከምሁራን ጋር የተደረገ ውይይት -ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG