በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ መካከል ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ጉዳይ


የጎንደር ካርታ
የጎንደር ካርታ

የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ መካከል ተቀስቅሶ የነበረውን ግጭት ለቪኦኤ ገልጸዋል።

በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ መካከል ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት በአንዳንድ ጠባብና ትምክህተኛ ኃይሎች የተፈጠረ ነበር ሲሉ፣ የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ ገለጹ። ችግሩ በአሁኑ ሰዓት በህገ-መንግሥቱ መሠረት እየተፈታ መሆኑንም ይናገራሉ። ግጭቱ የተፈጠረው በመንግሥት ነው የሚሉም የጎንደር ነዋሪዎች አሉ።

መለስካቸው አምሃ ወደ ስፍራው በሄደበት ወቅት ያገኘውን አጠናቅሮ ያቀረበውን ዘገባ ከተያያዘው ይድጽ ፋይል ያድምጡ።

በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:48 0:00

XS
SM
MD
LG