በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መፅሔቶችና አንድ ጋዜጣ ተከሰሱ

  • መለስካቸው አምሃ

ፍትሕ ሚኒስቴር

ሕገመንግሥቱንና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ የአመፅ ቅስቀሣና የሐሰት ወሬዎችን በመንዛት የሚታወቁ ናቸው ያላቸውን መፅሔቶችና አንድ ጋዜጣ ያሣትማሉ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቢ ሕግ ክሥ መሥርቷል፡፡

ከሡ የሃገሪቱን ሕግ የተከተለ ስለመሆኑና ስላለመሆኑ አሁን መናገር እንደማይቻል የሕግ ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG