በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃውሞው አደባባይ - ወደ ድጋፍ ሰልፍ በበርሊን

ጀርመን ውስጥና በሌሎችም የአውሮፓ ሃገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ሲያካሂዱ የቆይዋቸውን የተቃውሞ ሰልፎች ከዚህ ለብዙ ዓመታት በማስተናገድ የሚታወቀው በርሊን ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ብራንደንቡርግ ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የወጣ የድጋፍ ሰልፍ አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ታይቶበታል።

የሰልፉ አስተባባሪዎች ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ “ሁኔታው የቀደመውን ታሪክ የሚያውቁን ፖሊሶችን ሁሉ አስገርሟል” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የተቃውሞው አደባባይ - ወደ ድጋፍ ሰልፍ በበርሊን
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG