አስተያየቶችን ይዩ
Print
በጂቡቲ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች በሀገሩ ነዋሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸዉ መሆኑን ተናገሩ።
በጂቡቲ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች በሀገሩ ነዋሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸዉ መሆኑን ተናገሩ። ስደተኞቹ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተዉን አለመረጋጋት ተከትሎ በጂቡቲ ያሉ የኢትዮጵያዊያን ላይ የንብረት ዘረፋ እንዲሁም ግድያ መፈፀሙን ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ