በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ

ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:54 0:00

ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ

የዛሬ ዓመቱን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጨምሮ ላለፉት ስምንት ዓመታት ቨርጂኒያን ተቆጣጥረው የነበሩት ዴሞክራቶች ባለፈው ጥቅምት 23 በተካሄደው የአገረ ገዥና የእንደራሴዎች ምርጫ መሸነፍ አነጋግሯል።

የዛሬ ዓመቱን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጨምሮ ላለፉት ስምንት ዓመታት ቨርጂኒያን ተቆጣጥረው የነበሩት ዴሞክራቶች ባለፈው ጥቅምት 23 በተካሄደው የአገረ ገዥና የእንደራሴዎች ምርጫ መሸነፍ አነጋግሯል።

በንግግሩ ውስጥ የቨርጂኒያ ነዋሪ የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ድምፅ ጉዳይ የራሱን ድርሻ ይዟል። የዴሞክራቲክ ፓርቲው የረጅም ጊዜ አጋርነታቸውን በመተው ብዙዎች ድምፃቸውን እንደነፈጓቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ ቅንብር ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው የቪድዮ ፋይል ያግኙ

XS
SM
MD
LG