በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተጠያቂዎቹ ፌዴራላዊ ሥርዐትን ቢመርጡም በቁጥር ከቀድሞው እንዳነሱ ጥናቱ ጠቆመ

ተጠያቂዎቹ ፌዴራላዊ ሥርዐትን ቢመርጡም በቁጥር ከቀድሞው እንዳነሱ ጥናቱ ጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00

ተጠያቂዎቹ ፌዴራላዊ ሥርዐትን ቢመርጡም በቁጥር ከቀድሞው እንዳነሱ ጥናቱ ጠቆመ

የኢትዮጵያ መንግሥታዊ አወቃቀር፣ ፌዴራላዊ ሥርዐት ቢኾን እንደሚመርጥ፣ በአንድ ጥናት የተካተተ አብዛኛው የናሙና ተጠያቂ አስታወቀ፡፡

ኾኖም፣ በጥናቱ እንደተጠቆመው፣ ይህ ዝንባሌ፣ ቀደም ሲል ከነበረው ቁጥር መቀነስ አሳይቷል፡፡

የፌዴራል ሥርዐቱ፣ በምን መሠረት ላይ ይቁም? በሚለው ጥያቄም ላይ፣ በጥናቱ የተካተተው ናሙና፣ እኩል በእኩል በሚባል ደረጃ መከፋፈሉንም ጥናቱ አሳይቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG