በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሬፖብሊካን ጉባዔ በተመለከተ ከኢትዮጵያዊያን ምሁራን ጋር የተካሄደ ውይይት


የ“ዲሞክራሲ በተግባር” ትኩረት ክሊቭላንድ ኦሃዮ እየተካሄደ ባለው የዩናይትድ ስቴትስ ሬፖብሊካን ፓርቲው ጉባዔ ላይ ይሆናል።

በጉባዔው ምንነትና አስፈላጊነት ላይ ከሁለት አንጋፋ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ጋር ተወያይቷል። እንግዶቹ ዶክተር ብሩክ ኃይሉና ኢንጂነር አክሊሉ ደምሴ ይባላሉ።

የውይይቱን ሙሉ ይዘት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።


XS
SM
MD
LG