በኢትዮጵያ የቀጠሉ ግጭቶች በአዲሱ ዓመት እልባት እንዲያገኙ፣ ኢትዮጵያን ተማፅኖአቸውን ማቅረብ ቀጥለዋል 2016 ለኢትዮጵያ ፈታኝ ሆኖ እንደተጠናቀቀ፣ አዲሱን ዓመት በማስመልከት አስተያየታቸውን የሰጡን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ ለበርካታ ችግሮች ምክንያት የሆኑ ግጭቶች መፍትሔ እንዲያገኙ ተማፅነዋል፡፡

መድረክ / ፎረም