በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ

ሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ
ሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ

የታላቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡

የታላቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡

የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:36 0:00

ይሕ ትውልድ ርሳቸውን የመሳሰሉ ጀግኖች ባለ ዕዳ ነው ብለዋል በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙ አስተያየት ሰጪዎች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:56 0:00

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG